ማይል

.01 ጫማ ጋር እኩል ነው።

ማይል አለም አቀፍ የርዝመት መለኪያ አሀድ ነው። ነገር ግን በአብዛሃኛው በአሜሪካ እና እንግሊዝ ሃገር የተለመደ ነው። አሀዱን ከሌሎች መለኪያዎች ጋር ለማነጻጸር፡ 1 ማይል፡ 5280 ጫማ፣ 1760 ያርድ፣ 1609.344 ሜትር ጋር እኩል ነው። ሌላው የማይል አይነት የሰርቬይ ማይል የሚባለው ሲሆን 1 የሰርቬይ ማይል ከ5280 የሰርቬይ ጫማ፣ 1609.3472 ሜትር፣ 5280.01 ጫማ ጋር እኩል ነው።

  NODES
HOME 1
languages 1
Note 1
os 1