ወተትጡት አጥቢ እንስሶች የሚፈጠር ፈሳሽ ነው።

የላም ወተት በብርጭቆ

በእንስሳ እርባታ የሚመረት (ማለት በተለይም በላምና በፍየል) ለሰው ምግብ ከ730 ሚልዮን ቶን በላይ ወተት በዓለም ይመረታል። ከወተት የሚመረቱ ምግቦች ውስጥ እርጎአጉአትአሬራአይብ እና ቂቤ ይገኙበታል።

  NODES
Note 1