empire (noun) የንጉሠ ነገሥት ግዛት

  • England is the center of an empire.
  • የእንግሊዝ አገር ያንድ ንጉሠ ነገሥት እምብርት ነው

empire () ግዛት

  • The Roman empire stretched over contents.
  • የሮም ግዛት በአህጉራት ላይ ተስፋፍቶ ነበር

empire () ከፍ ያለ ሀብት

  • He built an oil empire for himself and his sons.
  • ለራሱ እና ለልጆቹ ከፍ ያለ የዘይት ሀብት አከማቸ
  NODES
Note 1