ሆደኖሾኒ («የረዘመው ቤት ሕዝብ») ወይም በእንግሊዝኛ ኢሮኳ የተባለው ብሔር በአሁኑ አሜሪካካናዳ የተገኙ የጥንታዊ ኗሪዎች ትብብር ናቸው።

ጥንታዊ ሕገ መንግሥታቸው ጋያነሸጎዋ ምናልባት በ1100 ዓም ግድም እንደ ተመሠረተ ተብሏል። እስከ 1714 ድረስ ሌላ ስማቸው «አምስቱ ብሔሮች» ከዚያ በኋላ «ስድስቱ ብሔሮች» ሆነ።

  NODES
Note 1