ላቲን አሜሪካ

የአሜሪካ ክልሎች

ላቲን አሜሪካ ማለት በስሜን አሜሪካ ወይንም በደቡብ አሜሪካ ያሉትና ከሮማይስጥ የደረሱት ልሳናት (እስፓንኛፖርቱጊዝኛ ወይም ፈረንሳይኛ) በይፋ የሚነገሩባቸው አገራት ማለት ነው።

  NODES
Note 1