ሰዓት ጊዜን ለመጠቆም፣ ለመቁጠር፣ ለመለካት እና ከጊዜ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለማከናወን የምንጠቀምበት መሳሪያ ነው። ለጊዜው በእጅ ላይ የሚታሰረውን ጨምሮ የማንኛውም ሠዓት መቁጠሪያ ስያሜ ሊሆን ይችላል። ይህ መሳሪያ ከሠው ልጆች ግኝቶች ሁሉ ቀደምቱ ሲሆን ከቀን ያነሰ የጊዜ አሀድ በማስፈለጉ የተጀመረ ነው።

ለንደን King's Cross የባቡር ጣቢያ የሚገኝ ሰአት
  NODES
Done 1