ሽንኩርት (Allium cepa) በደንብ የሽንኩርት አስተኔ አባል ሲሆን፣ ቀይ ሽንኩርት የሽንኩርት አይነት ነው።

የAllium Cepa አይነቶች

«ኩረት» የተባለው አይነት (ሙሉ አኮራች የሌለው) ደግሞ ተራ ሽንኩርት (A cepa) ወይም ሌላ ዝርያ ሊሆን ይችላል።

የሽንኩርት አስተኔ (Allium) ሌሎች አባላት ነጭ ሽንኩርት (A. sativum)፣ የባሮ ሽንኩርት (A. ampeloprasum)፣ ቀጭን ሽንኩርት (A. schoenoprasum) ወዘተ. ናቸው።

  NODES
Note 1