ቤተ መቅደስ የሚለውን ቃል ብዙ ጊዘ የሚጠቀሙት ክርስቲያኖች ናቸው። በቤተ ክርስቲያን ዉስጥ ያለች መጸለያ ቦታ ነች። በኢየሩሳሌም የተገኘው የአይሁድ መጸለያ ቦታ ደግሞ «ቤተ መቅደስ» ይባላል። በተጨማሪ ከክርስትና ውጭ ያሉት መጸለያ ቦታዎች «ቤተ መቅደስ» ሊባሉ ይቻላል። ለምሳለ፦ የሕንዱ ቤተ መቅደስ፣ የአረመኔ ቤተ መቅደስ።

:
  NODES
HOME 1
languages 1
Note 1
os 1