ኒው ዴሊ
ኒው ዴሊ (ህንድኛ : नई दिल्ली, ናሂ ዲሊ) የህንድ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 15,334,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 9,817,439 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 28°37′ ሰሜን ኬክሮስ እና 77°13′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
በ1903 ዓ.ም. የሕንድ ዋና ከተማ ከካልከተ ወደ ዴሊ ተዛውሮ ከዚያ ኒው ዴሊ (አዲስ ዴሊ) በአካባቢው ተሠራ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |