ኔቶ (እንግሊዝኛ፦ NATO ወይም North Atlantic Treaty Organization) «የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን» ሲሆን 29 አባላት አገራት አሉት። በ1941 ዓም የተመሠረተ የኢንተርናሽናል መንግሥታት ሃያላት ጸጥታ ስምምነት ውል ወይም ጓደኝነት ነው።

የኔቶ አባላት በአሁኑ ሰአት
  NODES
Note 1