አተሚክ ስዓት በጣም ትክክለኛ የሆነ ሰዓት ቆጣሪ ሲሆን ጊዜ የሚቆጥረው በተንቀሳቃሽ ግዙፍ ቁሶች ሳይሆን በአቶሞች ነው። የሰዓቱ ድግግሞሽ የሚመነጨው ከኤሌክትሮኖች ጨረር መቋረጥ ነው። በአለንበት ዘመን አተሚክ ሰዓቶች ከማንኛውም የሰአት ቆጣሪዎች በበለጠ ትክክል ነው። [1]

አተሚክ ሰዓት

በአለም ላይ 260 የአተሚክ ሰዓቶች 60 ቦታወች ላይ ይገኛሉ። ከነዚህ የሚመነጩ መረጃዎች ፓሪስፈረንሳይ ተጠራቅመው ይቀመራሉ። አለም አቀፉ የአተሚክ ሰዓት በዚያው በፓሪስ ይሰላል።[2]

የአተሚክ ሰዓት ትልም የተደራጀው በኢሳዶር ራቢ ነው። [3]

  1. ^ "The primary clocks" (በጀርመንኛ). በ1-12-2009 የተወሰደ.
  2. ^ "BIPM". በ1-12-2009 የተወሰደ.
  3. ^ Fritz von Osterhausen (1999). Callweys Uhrenlexikon. München: Callwey. pp. 24. ISBN 978-3766713537. 
  NODES
Done 1