ኬልሃይም (ጀርመንኛ፦ Kelheim) በዳኑብ ወንዝ ላይ በጀርመን አገር የሚገኝ ከተማ ነው። በዚህ አካባቢ በጥንት ቅድመ-ታሪክ በሰፊና ታላቅ ግቢ ውስጥ የነበረ ከተማና አምባ እስካሁን በፍርስርሽ ይታያል። ኬልቶች በኋላ አርኪሞይኒስ ወይም አልኪሞይኒስ እንዳሉት ይታስባል።

ኬልሃይም
Kelheim
1 ሉድቪግ1856 ዓ.ም. ይህን አርነት አዳራሽ ባሠራ ጊዜ፣ ጥንታዊ ፍርስራሾች በሰፊ ጠፉ።
ክፍላገር ባየርን
ከፍታ 343 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 15,656
ኬልሃይም is located in ጀርመን
{{{alt}}}
ኬልሃይም

48°55′ ሰሜን ኬክሮስ እና 11°52′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

  NODES
HOME 1
languages 1
Note 1