ዣክ ካርትዬ (ፈረንሳይኛ፦ Jacques Cartier ወይም በብረቶንኛ፦ Jakez Carter ጃከዝ ካርተር፤ 1484-1549) ለፈረንሳይ መንግሥት መጀመርያ ወደ ካናዳ የተጓዘ ብሬቶናዊ ተጓዥ ነበረ።