የድምፅ ሳጥን ዋና ዋና ክፍሎች በሰው ውስጥ ፣ በፊት ለፊት በኩል።

የመተንፈሻ ቱቦን እና ጉሮሮ መሃል ያገናኛል። የድምፅ ሳጥን እንደ አዳማስ አፕል፣ ግሎቲስ፣ ኤፒግሎቲስ እና የድምፅ አውታር ያሉ አወቃቀሮችን ያጠቃልላል። የድምፅ ሳትን ከሳንባ የሚወጣውን አየር ወደ ድምጽ አውታር በመምራት የንግግር ድምጽን ያመጣል።

  NODES
Note 1