ስሚዝ ([[እንግሊዝኛ): Jaden Smith) (የተወለደው ጁላይ 8 እ.አ.አ. 1998) አሜሪካዊ እና የታዋቂው የፊልም ተዋናይ ዊል ስሚዝ እና የባለቤቱ ፒንኬት ስሚዝ ልጅ ሲሆን ገና በልጅነቱ ሙዚቀኛ (ራፐር)፣ የሙዚቃ ደራሲ፣ ዳንሰኛ እና ተዋናይ ለመሆን ችሏል።