ጌጣጌጦች ለተጨማሪ ውበት የሚለበሱ ወይም የሚደረጉ እንደ የአንገት ሐብልየእጅ አምባርየጣት ቀለበት እና የጆሮ ጌጥ የሉ እቃዎች ናቸው። የሠው ልጆች ለሺዎች አመታት ለመዋቢያነት ሲያመርቷቸው እና ሲጠቀምባቸው ቆይተዋል። እነዚህ መዋቢያዎች እንደየሀገሩ ባህል እና እምነት (የንጥረ-ነገሮች የመገኘት አቅም ጋር ተያይዞ) ከተለያዩ ነገሮች ሊሠራ ይችላል። ማንኛውም ጌጣጌጥ ከግል መዋቢያነት በተጨማሪ እንደ ሀብት መለኪያ ተደርጎ ሊወሰድም ይችላል። እንደ ቀበቶ እና ቦርሳ ያሉት ከጌጣጌጦች ጋር አይመደቡም።

ጌጣጌጦች
  NODES
Done 1